የደቡብ ሱዳን ግጭትና IGAD DW Amharic December 27, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ግጭት ዛሬም አልሰከነም። የቀድሞዉ ምክትል ፕሬዝደንት ሬክ ማቻር ታማኞች ማላካል የተባለችዉ የነዳጅ ዘይት ያለባት ግዛት ቁልፍ ከተማ ይዘናል ሲሉ ዛሬ ገልጸዋል። በተቃራኒዉ የመንግስት ኃይሎች የላይኛዌዉ ናይል ግዛት የሆነችዉ ከተማ ማላካል ከቁጥጥራችን አልወጣችም እያሉ ነዉ።