የቁጫ አቤቱታና አንድነት ፓርቲ DW Amharic December 26, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ክልል የቁጫ ብሄረሰብን በሚመለከት ተደጋጋሚ ችግር እንግልቶችና የሰዉ ህይወትም የጠፋበት በመሆኑ አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል ሲል አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ አስታወቀ። የፓርቲዉ አመራር አባላት አካባቢዉን ሄደዉ በመጎብኘትም ዘገባ አቅርበዋል።