የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፐብሊክ ቀውስ DW Amharic December 24, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተቀሰቀሰው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም ካልተደረገ ሀገሪቱ ወደ አስከፊ የእርስ በእርስ ጦርነት ልታመራ የምትችል መሆኑን በርካታ የዓለም ዓቀፍ የሠብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶችና የመንግሥታቱ ድርጅት ጽ/ቤት በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው።