የታዳሽ ኃይል ማሽን ፈጣሪ እና ተሸላሚዎች DW Amharic December 20, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሶስት ወጣቶች ናቸው። ማገዶን ከ50 ከመቶ በላይ ሊቆጥብ የሚያስችል ምድጃ እና የከሰል ማሽን በመሥራት ራሳቸውን አደራጅተው ሥራ የጀመሩ። እነዚህ ወጣቶችም በቅርቡ በታዳሽ ኃይል መስክ ለተሰማሩ ድርጅቶች እውቅና ከሚሰጠው የ(ኤስ ኢ ኢ ዲ ኢኒሽዮቲቭ) የ 2013ቱ ተሸላሚ ሆነዋል።