Amharic ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ ዐረፉ Daniel Kibret www.danielkibret.com Dec 20, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic click here for pdfአብዛኞቻችን የመዝገበ ቃላትን አጠቃቀም የተማርንበትን ‹እንግሊዝኛ -አማርኛ መዝገበ ቃላት›› ያዘጋጁት ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ በ83 ዓመታቸው ታኅሣሥ 11 ቀን 2006 ዓም ዛሬ ዐረፉ፡፡ ዶክተር አምሳሉ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ከሚባልበት ዘመን ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያስተማሩ መምህር ነበሩ፡፡ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን፡፡