ሣምንታዊ የስፖርት ጥንቅር DW Amharic December 16, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አርሰናል በማንቸስተር ሲቲ 6 ለ3 ተረቶ ግስጋሴው ጋብ ሲል፤ ሊቨርፑል ቶትንሐም ሆትስፐርን 5 ለ ባዶ በማንኮታኮት አርሰናልን ተናንቆታል። አርሰናል በሻምፒዮንስ ሊጉ ኃያሉ ባየር ሙንሽን ይጠብቀዋል። ሌሎች ዘገባዎችንም አሰናድተናል።