ሻምበል ጉታ ዲንቃ በደቡብ አፍሪቃ DW Amharic December 15, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሻምበል ጉታ ዲንቃ በአፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ኔልሰን ማንዴላ ለትጥቅ ትግል ስልጠና አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቆዩበት ወቅት ጠባቂያቸው ከነበሩ መኮንኖች መካከል አንዱ ናቸው። የማንዴላ የቀብር ስርዓት ላይ እንዲገኙ ለማድረግ በመላው ዓለም ያሉ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ይህ ጥረት ከምን ደረጃ ላይ ደረሰ?