አዲስ አበባና ዋሽንግተን ዲሲ የእህትማማችነት ስምምነት ፈርሙ VOA Amharic December 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲስ አባባና ዋሽንግተን ዲሲ በእህትማማች ከተማነት ለመተሳሰር ትላንት እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በከንቲባዎቻቸው በኩል ፊርማቸውን አኑረዋል።