ዲፕሎማቶችና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ስለኔልሰን ማንዴላ VOA Amharic December 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኔልሰን ማንዴላን ማሠልጠንን ጨምሮ በደቡብ አፍሪካ ፀረ-አፓርታይድ ትግል ውስጥ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና መጫወቷን አንጋፋ ዲፕሎማቶች ተናግረዋል፡፡