ዩክሬንና የአውሮፓ ህብረት DW Amharic December 10, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬን መንግስት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ከዚህ ቀደም የተስማማበትን ልዩ የንግድና የፖለቲካ ውል ለጊዜው አልፈርምም ማለቱን የሚቃወሙ ኃይላት የጠሩት የአደባባይ ሠልፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል ። ሃገሪቱ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ግንኙነቷ እንዲጠብቅ የሚፈልጉ ተቃዋሚዎችና ደጋፊዎቻቸውና የአውሮፓ መንግስታት የመንግስትን እርምጃ እያወገዙ ነው ።