የፎቶሾፕ ፖለቲካ
![]() |
| በፎቶሾፕ የተሠራው ከቨር |
ባለፈው ሰሞን tigraionline.com የባሕር ማዶ ዜጎቻችን የሳዑዲ አረቢያውን መጥፎ አጋጣሚ ተቃውመው በኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት የወጡትን ሠላማዊ ሰልፍ ፎቶ ለፖለቲካ ግብዓቱ በማሰብ ለኢሳያስ አፈወርቂ ቱፈዛ የተወጣ ሰልፍ አስመስሎ በፎቶሾፕ በመቀየር ዜና ሠራበት፡፡ አሁን ደግሞ ትላንት ያየሁት በፌስቡክና በትዊተር ላይ የተለቀቀ ‹‹የዕንቁ›› መጽሔትን ከቨር የቀየረ ፎቶ ተመሳሳይ ማጭበርበር ሞክሯል፤ ይህንን ማን እንደሠራው ባይታወቅም ችግሩ ስር እየሰደደ መሆኑን ማሳበቁ ነው እንግዲህ፡፡
![]() |
| እውነተኛው የመጽሔቱ ከቨር |
![]() |
| የቃለ ምልልሱ ቅንጫቢ |


