የቤተእስራኤላውያን እሮሮ በእስራኤል DW Amharic December 7, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእስራኤል ኣገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ቤተእስራኤላውያን የኑሮ ውድነትን በመቃወም ኣደባባይ እየወጡ ነው። ከመንግስት የሚደረገው ድጎማ ከኑሮ ውድነቱ ጋር ሊጣጣም ባለመቻሉ በተለይም ቤት መግዛት እንዳልቻሉም ይናገራሉ። በዚያች ኣገር የሚኖሩ የኣፍሪካ ስደተኞችም የእስራኤል መንግስት የውጪ ስደተኞችን ከኣገሩ