የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በበርሊን፤ DW Amharic December 9, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወደ ሰሜን አሜሪካ ከማለፋቸው በፊት የምዕራብ አውሮፓ የሥራ ጉብኝታቸውን ትናንት በበርሊን ያጠቃለሉት ፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ፣ ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት፤ ስለድርጅታቸው የትግል ስልት፤ ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ይዞታ፤ እንዲሁም፤