ለኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ በአፍሪቃ ኅብረት አዳራሽ፣

የደቡብ አፍሪቃ ብሔራዊ ኮንግረስ ታዋቂ አባልና በተጨማሪ የትጥቁ ትግል ክንፍ፣ «የህዝብ ጦር » (Umkhonto we Sizwe)የተሰኘው ኀይል መሪ የነበሩት፤ 27 ዓመታት በእሥራት የማቀቁትና ዘረኛውን ሥርዓት አፓርታይድን ድል አድርገው ፣ በዴሞክራሲ ለመመረጥ