የአዲስ አበባን ገጽታ ለመቀየር ሰፊ ግንባታ እየተካሄደ ነው። VOA Amharic December 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዲስ አባብን ገጽታ ለመቀየር በወጣው ትልቅ የመሰረተ-ልማት ዝርጋታ ውጥኖች መሰረት ሰፊ የግንባታ ስራ እየተካሄደ ነው። አንድን የሀገር መዲናን በአጭር ጊዜ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት አንደምታም ሊኖረው እንደሚችል ተገልጿል።