አካል ጉዳተኞች በኢትዮጵያ DW Amharic December 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በያዝነዉ ሳምንት ህዳር 24፤ የዓለም የአካል ጉዳተኞች ቀን ለ22 ኛ ግዜ ታስቦ ዉሎአል። የተመድ ያወጣዉ ዘገባ እንደሚያመላክተዉ በዓለም ከሚኖሩ ህዝቦች መካከል 15 ከመቶዉ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳተኞች ናቸዉ። በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ላይ የሚደርስዉ ተፅኖ እና በተለያዩ ዘርፎች ያላቸዉ እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?