የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ሰላም DW Amharic December 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን እንዳስታወቀዉ ከትናንት ሌሊት ጀምሮ ዛሬም በቀጠለዉ ዉጊያ የተገደሉ የአስራ-ስድስት ሰዎች አስከሬን በከተማይቱ በሚገኙ ሁለት ሆስፒታሎች ተከማችቷል።