ጥሪው የማህጸን፤ ምላሹም የዕትብት ሐዲድነት ነበር

ሥርጉተ ሥላሴ Seregute Selaseለልጅ ተክሌ የተሰጠ ምላሽ

ሥርጉተ ሥላሴ

አረሙ ወያኔ በየትኛውም መስፈርት ኢትዮጵያዊነትን የመቀማት ሞራሉም ሆነ አቅሙም የለውም - በጣም በእርግጠኝነት!

ጤና ይስጥልኝ ሞገደኛው ተክሌ እንደምን ሰነበትክ? ደህና ነህ ወይ? የብዕር አጣጣልህ እንደ አቤ ቶኬቻው ውብ ስለሆነ ለረጅም ጊዜ እያደንኩ አነባለሁ። ጠረባህንም አክሎ። በጠረባህ ዙሪያ አንድ ቀን የምለው ይኖረኛል ... ዛሬ ግን ልታገሰው ስላልቻልኩት ማለት ፈለግኩ ... በሦስት ነገሮች ዙሪያ ... እንዲህም እላለሁ ... እኔው ...

ሙሉውን አስነብበኝ ...