የዓለም የኤድስ ቀን DW Amharic December 3, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም የጤና ድርጅት ከጎርጎሪዮሳዊዉ 2011ዓ,ም አንስቶ የዓለም የኤድስ ቀን ሲታሰብ፤ ማንም በቫይረሱ የማይያዝባት ዓለምን የመፍጠር መርህ ነዉ ያስቀደመዉ። ዘንድሮም እንዲሁ ዕለቱ ሲታሰብ በተለይ ታዳጊ ወጣቶች ለHIV ቫይረስ የማይጋለጡበት መንገድ ተጠናክሮ ትኩረት እንዲደረግበት የሚለዉ አፅንኦት ተሰጥቶታል።