የስዑዲ ተመላሾች ይዞታና ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ቀውስ DW Amharic December 2, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከስዑዲ ዐረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን፣ መንግሥት መልካም አቀባበል እያደረገላቸው ነው ቢባልም፤ ካለው የኑሮ ውድነት አንጻር፣ ሥራ የማግኘቱ ነገር ትስፋ ሰጪ አይመስልም አሉ።