ከሳዉዲ ለመመለስ የተዘጋጁ ወገኖች አቤቱታ DW Amharic November 29, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጅዳውስጥሸረፍያ በሚባል አካባቢ ወደሃገራችን እንግባ በሚሉ ኢትዮጵያዉያን እና በጸጥታ አስከባሪዎች መካክል ግጭት መፈጠሩ ተገለጸ።