የአሸባብና የአል ቃኢዳ ግንኙነት፣ DW Amharic November 28, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው መስከረም በኬንያ መዲና በናይሮቢ ፤ የሶማልያው አክራሪ እስላማዊ ድርጅት (አሸባብ)WESGATE በተሰኘው ዐቢይ የገበያ አዳራሽ፣ አደጋ በመጣል ከ 60 በላይ ሲቭሎች መግደሉ የሚታወስ ነው። እ ጎ አ በ 2006 የሶማልያ የሸሪያ ፍርድ ቤቶች ሕብረት