ደሐ ሐገራት እና ምጣኔ ሀብታቸው DW Amharic November 27, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከዓለም እጅግ ደሐ የሚባሉ ሐገራትን የምጣኔ ሐብት ይዞታን የገመገመበትን ዘገባ ባለፈዉ ሳምንት ይፋ አድርጓል።ዓለም አቀፉ ድርጅት እጅግ ደሐ ብሎ ከፈረጃቸዉ 49ኝ ሐገራት ዉስጥ 34ቱ የአፍሪቃ ሐገራት ናቸዉ።