ታላቁ ሩጫና የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ DW Amharic November 25, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሳዉድ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የደረሰባቸውን ስቃይ በመቃወም በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል።