አጨቃጫቂዉ የኢራን መረሃ-ግብር ስምምነት DW Amharic November 24, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኃያላኑ መንግሥታት ልዑካንና የኢራን ተወካዮች በኢራን የኒዩክልየር መርሃ ግብር ላይ ጄኔቫ ላይ የጀመሩት ድርድር ይሁንታ መልስን አግኝቶ መጠቃለሉ ተነገረ። አሁን የተደረሰዉ ስምምነት ከኢራን ጋር መፍትሄ ለመድረስ የሚያስችለን ዋና መሰረታዊ ጭብጥ ነዉ ሲሉ፤