የጆሴፍ ኮኒ ዕጣ ፈንታ DW Amharic November 23, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአፍሪቃ በእስራት የሚፈለጉት እና በወቅቱ በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ ተሸሽገው የሚገኙት የዩጋንዳ ዓማፅያን ቡድን፣ በምህፃሩ የሎርድ ሬዚስተንስ አሚ፣ « ኤል አር ኤ » መሪ ጆሴፍ ኮኒ እጃቸውን ለመስጠት በማሰላሰል ላይ መሆናቸው ተሰማ።