ሊቃውንትን እናስታውሳቸው
እጨጌ ዕንባቆም የመናዊ
ልዩ መርሐ ግብር በደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት(መርካቶ) አዳራሽ
ቀን – ኅዳር 22 ቀን 2006 ዓም
ሰዓት- ከቀኑ በ8 ሰዓት
የመግቢያ ካርዱን ይውሰዱ
- ከየመን በ16ኛው መክዘ መጥቶ የደብረ ሊባኖስ አበ ምኔት ስለሆነውና አያሌ መጻሕፍትን ስለደረሰውና ስለተረጎመው እጨጌ ዕንባቆም የመናዊ ልዩ ዝግጅት በተለያዩ ሊቃውንትና ምሁራን ይቀርባል
- በመርሐ ግብሩ ላይ ለመሳተፍ የመግቢያ ካርዱን
- ለም ሆቴል ማትያስ ሕንጻ ከሚገኘው አግዮስ መጻሕፍት መደብር፣
- ከደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት(መርካቶ) ሰንበት ትምህርት ቤት ጽ/ቤት እና
- ከማኅበረ ቅዱሳን ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኙ የመጻሕፍት ማከፋፈያ ሱቆች(የአርከበ ሱቆች) ማግኘት ይችላሉ፡፡
- አስቀድመው የመግቢያ ካርዱን በመውሰድ አብረን ሊቃውንቱን እናስብ
አዘጋጆች
- ምክሐ ደናግል ሰንበት ትምህርት ቤትና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት