ኢትዮጵያ በጀርመናዊትዋ ጋዜጠኛ እይታ DW Amharic November 21, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዉሮጳን እርሱ ፤ ብሩህ ተስፋ እና ተስፋ የሚገኝበት አዲስ አበባ ነዉ ይሰኛል ባለፈዉ ወር መገባደጃ ላይ ዲ ቬልት የተሰኘዉ የጀርመን አንጋፋ ጋዜጣ ያስነበበዉ ርዕስ፣ በጀርመንኛ መጠርያዉ ዲ ቬልት ፤ ማለትም «ዓለም» በመባል የሚታወቀዉ ዕለታዊ የጀርመን ጋዜጣ በጎርጎረሳዉያኑ 1964 ዓ,ም ሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት እንዳለቀ ጀምሮ የሚታተም ነዉ።