ከሳዉዲ የተመለሱ ኢትዮጵያዉያን DW Amharic November 20, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የስዑድ አረቢያ መንግስት ያለ ሕጋዊ ፈቃድ በግዛቱ ይኖሩ የነበሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የዉጭ ሀገር ዜጎች ፈቃዳቸዉን እንዲያስተካክሉ የሰጠዉ የምህረት ጊዜ ካለቀ በኋላ ባጠናከረችዉ አሰሳ በሺዎች የሚቆጠሩትን ወደየመጡበት መመለሱን ተያይዛዋለች።