ፀረ ሕገ ወጡ የአልማዝ ንግድ ስብሰባ DW Amharic November 20, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ውዝግብ ከሚታይባቸው አካባቢዎች በሚወጣ የአልማዝ ማዕድን ንግድ አንፃር የተጀመረውን ትግል የማጠናከር ዓላማ የያዘው በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ « ኬ ፒ ሲ ኤስ » በመባል የሚታወቀው « የኪምበርሊ ፕሮሰስ ሰርቲፊኬሽን ስኪም »