የአየር ንብረት ትንበያ ሂደት እና ጥቅሙ DW Amharic November 20, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአየር ንብረት መለዋወጥ ዓለምን እያሰጋ ያለ ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል። በከባቢ ሙቀት መጠን መጨመር ምክንያት ፤ የጎርፍ፤ የአዉሎ ነፋስ፤ የባህር ላይ ማዕበል አደጋዎች፤ በዓለማችን በተለያዩ ቦታዎች መከሰታቸዉ ነባራዊ ሁኔታ ነዉ። እነዚህን አደጋዎች ለመከላከል፤ እንዲሁም