የኢትዮ ጂቡቲ የማማላለሻ ችግሮች DW Amharic November 20, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወደብ ኣልባዋ ኢትዮጵያ ለወጪ እና ገቢ ሸቀጧ ከሞላ ጎደል የምትጠቀመው በጂቡቲ ወደብ እንደሆነ ይታወቃል። ከዚሁ የተነሳ በጂቡቲ ወደቦች ከሚስተናገዱት ገቢና ወጪ ምርቶች ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነውም የኢትዮጵያ ሸቀጦች እንደሆኑ ይገመታል።