የቦምብ ፍንዳታ በሶማሊያ DW Amharic November 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ በማዕከላዊ ሶማሊያ በለድዌይን ከተማ ውስጥ በኣንድ ፖሊስ ጣቢያ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ ከ10 ሰዎች በላይ ተገድለው በርካቶች መቄሰላቸው ተሰማ። በመኪና ላሊ የተጠመደ ቦምብ መፈንዳቱን ተከትሎ ታጣቂዎችም ተኩስ ከፍተው ለማምለጥ የሞከሩ ፖሊሶችን ሲገድሉ ማየታቸውን የዓይን እማኞች ተናግሯል።