ወቅቱን ያልጠበቀዉ ዝናብ በሐረሪ DW Amharic November 14, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሐረሪ ክልል ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብል ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ። የአካባቢዉ ገበሬዎችና ኗሪዎች ለዶይቼ ቬለ እንደገለፁት በማሳ ላይ ያለ የስንዴና ገብስ ሰብል እየረገፈ፤ አንዳንዱ ሰብልም ማሳላ እያለ መልሶ በቅሏል።