ፑንትላንድን የመታዉ ማዕበል DW Amharic November 13, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሶማሊያዋ ራስ ገዝ ግዛት ፑንትላንድን በሳምንቱ መጨረሻ በመታዉ ኃይለኛ ማዕበል የሞቱት ሰዎች ቁጥር 300 መቶ ሊደርስ ይችላል ሲል መንግስት ስጋቱን እየገለጸ ነዉ። መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደነገገ ሲሆን በማዕበሉ ለተጎዱ አካባቢዎችም ዓለም ዓቀፍ ርዳታ ጠይቋል።