20ኛው የዓለም እ/ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ዝግጅት DW Amharic November 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዛሬው የስፖርት ዝግጅት ለብራዚል 20ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የፊታችን እሁድ ከናይጀሪያ ጋ የሚጠብቀው የመጨረሻ ጨዋታ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፣ እንዲሁም፣ የአዉሮጳ እግር ኳስ ክበቦች ባለፈው የሳምንት መጨረሻ ያደረጉዋቸው ግጥሚያዎች እና የሜዳ ቴኒስ ተካተዋል።