ማሊ እና የምክር ቤታዊው ምርጫ ዝግጅት DW Amharic November 9, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ማሊ እአአ የፊታችን ህዳር 24 አዲስ ምክር ቤት ትመርጣለች። የምርጫው ዘመቻ በሳምንቱ መጀመሪያ የተጀመረ ሲሆን፣ ለ147 የብሔራዊ ምክር ቤት መንበሮች 1141 ዕጩዎች በተወዳዳሪነት ቀርበዋል።