የአዉሮጳ ሕብረት የስደተኞች መርሕ DW Amharic November 7, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንዳድ የመብት ተሟጋቾች ከሰወስት መቶ ሐምሳ በላይ ኤርትራዉያን ስደተኞች ወደ አዉሮጳ ለመሻገር ሲሞክሩ ላፑዱዛ አጠገብ በደረሰዉ የጀልባ አደጋ ሰምጠዉ ለመሞታቸዉ የአዉሮጳ ሕብረትን የስደተኞች መርሕ ተጠያቂ ያደርጋሉ