የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉባኤ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እስካለፈዉ ሳምንት ድረስ ባደረገዉ ጉባኤዉ የተለያዩ ዉሳኔዎች አሳልፏል።የቤተ-ክርስቲያኒቱ መሪዎች እንዳስታወቁት ለአስራ-አንድ ቀናት የተደረገዉ ጉባኤ ያሳለፋቸዉ ዉሳኔዎች የቤተ-ክርስቲያኒቱን አሠራራር ለማሻሻል የሚጠቅሙ ናቸዉ።