ሉፍታንዛ ወደ አስመራ በረራ ማቆሙ DW Amharic November 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን አየር መንገድ የሆነው ሉፍታንዛ ከፍራንክፈርት ከተማ ወደ አስመራ ኤርትራ በረራ ካቋረጠ ሳምንት አንዳለፈው አስታወቀ።