ቤተ እሥራኤላውያን እና አዲሱ ኑሮዋቸው DW Amharic November 4, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል መንግሥት ከኢትዮጵያ የመጨረሻ ያላቸውን ተጓዞች ናቸው ባለፈው ነሐሴ 28 2013 ሀገሩ አስገብቶዋል። እሥራኤል እነዚህኑ አዲስ ገቦችን በተለያዩ የሀገሪቱ ከፊሎች ባዘጋጀቻቸው የመጠለያ ጣቢያዎች ያሰፈረች ሲሆን፣