የአብርሐም አስመላሽ ዜና እረፍት DW Amharic November 1, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አርቲስት አብርሃም አስመላሽ ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ራድዮ የቅዳሜ መዝናኛ ዝግጅት ልዩ ልዩ ማህበራዊ ጉዳዮችን አዋዝቶ በሚያቀርብበት ተወዳጅ መነባንቦቹና ጭውውቶቹ ይታወቃል ።