ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች በዚምባቡዌ DW Amharic October 30, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዚምባቡዌ አቋርጠዉ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ለመሻገር የሞኮሩ 38 ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች የዚምባቡዌን ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዉ በመታሰራቸዉ ለከፋ ችግር መጋለጣቸዉ ተነገረ።