የቁጫ ወረዳ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸው

በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን የቁጫ ወረዳ ተማሪዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ካልሆነ አንማርም በማለት ትምህርት አቋረጡ። ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲርቁ አነሳስታችኋል በሚል የተጠረጠሩ