የታገደዉ የሳዉዲ ጉዞና አስተያየት DW Amharic October 25, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች የኢትዮጵያ መንግስት ለቤት ሠራተኝነት ዜጎች ወደስዑድ አረቢያ እንዳይሄዱ ማገዱ ትክክል አይደለም እያሉ ነዉ።