የሜርክል የእጅ ስልክ መጠለፍ DW Amharic October 24, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን መራሂተ-መንግስት የእጅ ስልክ በዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የስለላ ተቋም ሳይጠለፍ አይቀርም መባሉ ዩናይትድ ስቴትስና ጀርመንን እያነጋገረ ነው። ዋሽንግተን ሜርክል አልተሰለሉም፣ አይሰለሉምም ብላለች።