የሳካሮቭ ሽልማት ለአንግ ሳን ሱቺ DW Amharic October 23, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ታዋቂዋ የበርማ የዴሞክራሲ ታጋይና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አንግ ሳን ሱቺ ሽትራስቡርግ በሚገኘዉ የአዉሮጳ ፓርላማ በመገኘት ትናንት የሰብዓዊ መብት የሳካሮቭ ሽልማት ተቀብለዋል።