የጀርመን ምክር ቤት እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ DW Amharic October 22, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን ባለፈው መስከረም ወር በተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ የብዙኃኑን ድምፅ ያገኙት የክርስትያን ዴሞክራቶች እና የክርስትያን ሶሻል ህብረት፣ ከሶሻል ዴሞክራቶቹ ፓርቲዎች ጋ በቅርቡ የጥምር መንግሥት ያቋቁማሉ ተብሎ ይጠበቃል።