ስፖርት እና የወጣቱ ሥነ-ምግባር DW Amharic October 18, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከተፎካካሪው የናይጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋ በአዲስ አበባ ስታዲየም ግጥሚያ ያካሄደው ባለፈው እሁድ ዕለት ነበር። ይህንኑ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋና ምክንያት በማድረግ ወጣቱ ያሳየዉ ሥነ ምግባር በዛሬው የወጣቶች ዓለም ባጭሩ እንቃኛለን።