Amharic ኤርትራ፣ የምግብ እጥረት እና የመስኖው ፕሮዤ DW Amharic Oct 14, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም የምግብ እጥረት የሚታይባቸው አካባቢዎች መዘርዝር ሰንጠረዥ ዛሬ ይፋ ሆኗል። ኤርትራ ዘንድሮም ብዙ ሕዝብ በቂ ምግብ ከማያገኙባቸው ሀገራት መካከል ትቆጠራለች።